# እግዚአብሔር አምላክ በግድግዳውና በመራጊዎቹ ላይ ምን አደርጋለሁ አለ? እግዚአብሔር አምላክ ግንቡንና መራጊዎቹን እንደሚያጠፋቸው ተናግሯል # ሐሰተኞቹ ነቢያት ኢየሩሳሌምን በሚመለከት ለሕዝቡ የሚናገሩት ትንቢት ምን ነበር? ሐሰተኞቹ ነቢያት ለኢየሩሳሌም ሰላምን ይተነብዩ ነበር