am_tq/ezk/13/15.md

8 lines
461 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔር አምላክ በግድግዳውና በመራጊዎቹ ላይ ምን አደርጋለሁ አለ?
እግዚአብሔር አምላክ ግንቡንና መራጊዎቹን እንደሚያጠፋቸው ተናግሯል
# ሐሰተኞቹ ነቢያት ኢየሩሳሌምን በሚመለከት ለሕዝቡ የሚናገሩት ትንቢት ምን ነበር?
ሐሰተኞቹ ነቢያት ለኢየሩሳሌም ሰላምን ይተነብዩ ነበር