am_tq/exo/33/21.md

8 lines
491 B
Markdown

# ሙሴ የእግዚአብሔርን ፊት የማያየው ለምንድን ነው?
እርሱን አይቶ በሕይወት መኖር የሚችል ማንም ስለሌለ ሙሴ የእግዚአብሔርን ፊት ማየት አይችልም፡፡ [33: 20-22]
# እግዚአብሔር እጁን ሲያነሣ ሙሴ ምን ያያል?
እግዚአብሔር እጁን ሲያነሣ ሙሴ ጀርባውን ያያል፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፊት አይታይም፡፡ [33: 23]