እርሱን አይቶ በሕይወት መኖር የሚችል ማንም ስለሌለ ሙሴ የእግዚአብሔርን ፊት ማየት አይችልም፡፡ [33: 20-22]
እግዚአብሔር እጁን ሲያነሣ ሙሴ ጀርባውን ያያል፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፊት አይታይም፡፡ [33: 23]