# ፓውሎስ ደብዳቤውን የሚጽፍላቸውን ሰዎች ምን ብሎ ይገልጻቸዋል?
ፓውሎስ የሚጽፍላቸውን ሰዎች ለእግዚአብሔር የተለዩ እና በክርስቶስ የታመኑ ብሎ ይገልጻቸዋል። [1:1]