am_tq/eph/01/01.md

271 B

ፓውሎስ ደብዳቤውን የሚጽፍላቸውን ሰዎች ምን ብሎ ይገልጻቸዋል?

ፓውሎስ የሚጽፍላቸውን ሰዎች ለእግዚአብሔር የተለዩ እና በክርስቶስ የታመኑ ብሎ ይገልጻቸዋል። [1:1]