# ፓውሎስ ደብዳቤውን የሚጽፍላቸውን ሰዎች ምን ብሎ ይገልጻቸዋል? ፓውሎስ የሚጽፍላቸውን ሰዎች ለእግዚአብሔር የተለዩ እና በክርስቶስ የታመኑ ብሎ ይገልጻቸዋል። [1:1]