am_tq/act/27/03.md

4 lines
326 B
Markdown

# ወደ ሮም የሚደረገው ጉዞ እንደ ተጀመረ በጳውሎስ ላይ የመቶ አለቃው ዩልዮስ አያያዝ ምን ይመስል ነበር?
ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረገለት፣ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና ስጦታቸውን እንዲቀበል ፈቀደለት