# ወደ ሮም የሚደረገው ጉዞ እንደ ተጀመረ በጳውሎስ ላይ የመቶ አለቃው ዩልዮስ አያያዝ ምን ይመስል ነበር? ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረገለት፣ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና ስጦታቸውን እንዲቀበል ፈቀደለት