am_tq/act/27/03.md

326 B

ወደ ሮም የሚደረገው ጉዞ እንደ ተጀመረ በጳውሎስ ላይ የመቶ አለቃው ዩልዮስ አያያዝ ምን ይመስል ነበር?

ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረገለት፣ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና ስጦታቸውን እንዲቀበል ፈቀደለት