am_tq/act/24/22.md

8 lines
417 B
Markdown

# አገረ ገዢው ፊልክስ አጥብቆ የተረዳው ስለ ምን ነበር?
አገረ ገዢው ፊልክስ አጥብቆ የተረዳው ስለ ጌታ መንገድ ነበር
# ፊልክስ የጳውሎስን ጉዳይ መቼ እወስናለሁ አለ?
ፊልክስ፣ የሻለቃው ሉስዮስ ከኢየሩሳሌም በሚመጣበት ጊዜ የጳውሎስን ጉዳይ እወስናለሁ አለ