# አገረ ገዢው ፊልክስ አጥብቆ የተረዳው ስለ ምን ነበር? አገረ ገዢው ፊልክስ አጥብቆ የተረዳው ስለ ጌታ መንገድ ነበር # ፊልክስ የጳውሎስን ጉዳይ መቼ እወስናለሁ አለ? ፊልክስ፣ የሻለቃው ሉስዮስ ከኢየሩሳሌም በሚመጣበት ጊዜ የጳውሎስን ጉዳይ እወስናለሁ አለ