am_tq/act/24/22.md

417 B

አገረ ገዢው ፊልክስ አጥብቆ የተረዳው ስለ ምን ነበር?

አገረ ገዢው ፊልክስ አጥብቆ የተረዳው ስለ ጌታ መንገድ ነበር

ፊልክስ የጳውሎስን ጉዳይ መቼ እወስናለሁ አለ?

ፊልክስ፣ የሻለቃው ሉስዮስ ከኢየሩሳሌም በሚመጣበት ጊዜ የጳውሎስን ጉዳይ እወስናለሁ አለ