am_tq/act/24/14.md

8 lines
435 B
Markdown

# ጳውሎስ ለማን ታማኝ እንደነበረ ተናገረ?
ጳውሎስ ለሕግና ለነቢያት መጻሕፍት ሁሉ ታማኝ እንደ ነበረ ተናገረ
# ጳውሎስ ከሚከሱት አይሁዶች ጋር የሚጋራው ተስፋ ምን ነበር?
ጻድቃንም ዓመፀኞችም ከሙታን ይነሡ ዘንድ እንዳላቸው በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግን ይጋሩ ነበር