am_tq/act/24/14.md

435 B

ጳውሎስ ለማን ታማኝ እንደነበረ ተናገረ?

ጳውሎስ ለሕግና ለነቢያት መጻሕፍት ሁሉ ታማኝ እንደ ነበረ ተናገረ

ጳውሎስ ከሚከሱት አይሁዶች ጋር የሚጋራው ተስፋ ምን ነበር?

ጻድቃንም ዓመፀኞችም ከሙታን ይነሡ ዘንድ እንዳላቸው በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግን ይጋሩ ነበር