# ጳውሎስ ለማን ታማኝ እንደነበረ ተናገረ? ጳውሎስ ለሕግና ለነቢያት መጻሕፍት ሁሉ ታማኝ እንደ ነበረ ተናገረ # ጳውሎስ ከሚከሱት አይሁዶች ጋር የሚጋራው ተስፋ ምን ነበር? ጻድቃንም ዓመፀኞችም ከሙታን ይነሡ ዘንድ እንዳላቸው በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግን ይጋሩ ነበር