am_tq/act/13/48.md

314 B

ጳውሎስ ፊቱን ወደ እነርሱ ማዞሩን በሰሙ ጊዜ አሕዛብ ምን ተሰማቸው?

አሕዛብ እጅግ ደስ አላቸው፣ የጌታንም ቃል አከበሩ

ከአሕዛብ ምን ያህሎቹ አመኑ?

ለዘላለም ሕይወት የተቀጠሩ ብዙዎች አመኑ