# ጳውሎስ ፊቱን ወደ እነርሱ ማዞሩን በሰሙ ጊዜ አሕዛብ ምን ተሰማቸው? አሕዛብ እጅግ ደስ አላቸው፣ የጌታንም ቃል አከበሩ # ከአሕዛብ ምን ያህሎቹ አመኑ? ለዘላለም ሕይወት የተቀጠሩ ብዙዎች አመኑ