am_tq/act/13/48.md

8 lines
314 B
Markdown

# ጳውሎስ ፊቱን ወደ እነርሱ ማዞሩን በሰሙ ጊዜ አሕዛብ ምን ተሰማቸው?
አሕዛብ እጅግ ደስ አላቸው፣ የጌታንም ቃል አከበሩ
# ከአሕዛብ ምን ያህሎቹ አመኑ?
ለዘላለም ሕይወት የተቀጠሩ ብዙዎች አመኑ