am_tq/act/07/04.md

481 B

እግዚአብሔር ለአብርሃም የሰጠው ተስፋ ምን ነበር?

እግዚአብሔር ለአብርሃም መሬትና ዘር (ትውልድ) እንደሚሰጠው ተስፋ ሰጠው

እግዚአብሔር ለአብርሃም የሰጠው ተስፋ ሊፈጸም የማይችል የመሰለው ለምንድነው?

የእግዚአብሔር ተስፋ ሊፈጸም የማይችል የመሰለው አብርሃም ምንም ልጅ ስላልነበረው ነበር