am_tq/act/07/04.md

8 lines
481 B
Markdown

# እግዚአብሔር ለአብርሃም የሰጠው ተስፋ ምን ነበር?
እግዚአብሔር ለአብርሃም መሬትና ዘር (ትውልድ) እንደሚሰጠው ተስፋ ሰጠው
# እግዚአብሔር ለአብርሃም የሰጠው ተስፋ ሊፈጸም የማይችል የመሰለው ለምንድነው?
የእግዚአብሔር ተስፋ ሊፈጸም የማይችል የመሰለው አብርሃም ምንም ልጅ ስላልነበረው ነበር