# እግዚአብሔር ለአብርሃም የሰጠው ተስፋ ምን ነበር? እግዚአብሔር ለአብርሃም መሬትና ዘር (ትውልድ) እንደሚሰጠው ተስፋ ሰጠው # እግዚአብሔር ለአብርሃም የሰጠው ተስፋ ሊፈጸም የማይችል የመሰለው ለምንድነው? የእግዚአብሔር ተስፋ ሊፈጸም የማይችል የመሰለው አብርሃም ምንም ልጅ ስላልነበረው ነበር