am_tq/3jn/01/09.md

970 B

ዲዮጥራጢስ የሚወደው ምንድነው?

ዲዮጥራጢስ የሚወደው በማኅበረ ምዕመኑ መካከል ዋነኛ መሆንን ነው

ዲዮጥራጢስ ለዮሐንስ ያለው አመለካከት ምን ዓይነት ነው?

ዲዮጥራጢስ ዮሐንስን አይቀበለውም

ዮሐንስ ወደ ጋይዮስና ወደ ማኅበረ ምዕመኑ ከመጣ የሚያደርገው ምንድነው?

ዮሐንስ ከመጣ የዲዮጥራጢስን ክፉ ሥራዎች ያሳስባል

ዲዮጥራጢስ፣ ስለ ጌታ ስም የወጡትን ወንድሞች ምን ነበር የሚያደርገው ?

ዲዮጥራጢስ ወንድሞችን አይቀበልም

ስለ ጌታ ስም የወጡትን ወንድሞች የሚቀበሉትን ዲዮጥራጢስ ምን ያደርጋቸው ነበር?

ወንድሞችን እንዳይቀበሉ ይከለክላቸው ነበር፣ ከማኅበረ ምዕመኑ ያባርራቸውም ነበር