am_tq/3jn/01/09.md

20 lines
970 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ዲዮጥራጢስ የሚወደው ምንድነው?
ዲዮጥራጢስ የሚወደው በማኅበረ ምዕመኑ መካከል ዋነኛ መሆንን ነው
# ዲዮጥራጢስ ለዮሐንስ ያለው አመለካከት ምን ዓይነት ነው?
ዲዮጥራጢስ ዮሐንስን አይቀበለውም
# ዮሐንስ ወደ ጋይዮስና ወደ ማኅበረ ምዕመኑ ከመጣ የሚያደርገው ምንድነው?
ዮሐንስ ከመጣ የዲዮጥራጢስን ክፉ ሥራዎች ያሳስባል
# ዲዮጥራጢስ፣ ስለ ጌታ ስም የወጡትን ወንድሞች ምን ነበር የሚያደርገው ?
ዲዮጥራጢስ ወንድሞችን አይቀበልም
# ስለ ጌታ ስም የወጡትን ወንድሞች የሚቀበሉትን ዲዮጥራጢስ ምን ያደርጋቸው ነበር?
ወንድሞችን እንዳይቀበሉ ይከለክላቸው ነበር፣ ከማኅበረ ምዕመኑ ያባርራቸውም ነበር