am_tq/2ti/04/14.md

464 B

ጳውሎስ፣ እርሱን የተቃወመው ሰው ዋጋውን የሚያገኘው በምን መሠረት ነው አለ?

ጳውሎስ፣ እርሱን የተቃወመው ሰው ዋጋውን የሚያገኘው እንደ ሥራው ነው አለ

በመጀመሪያው መከላከያው ከጳውሎስ ጋር የቆሙት ሰዎች እነማን ናቸው?

በመጀመሪያው መከላከያው ከጳውሎስ ጋር አንድም ሰው አልቆመም