# ጳውሎስ፣ እርሱን የተቃወመው ሰው ዋጋውን የሚያገኘው በምን መሠረት ነው አለ? ጳውሎስ፣ እርሱን የተቃወመው ሰው ዋጋውን የሚያገኘው እንደ ሥራው ነው አለ # በመጀመሪያው መከላከያው ከጳውሎስ ጋር የቆሙት ሰዎች እነማን ናቸው? በመጀመሪያው መከላከያው ከጳውሎስ ጋር አንድም ሰው አልቆመም