am_tq/2ti/04/14.md

8 lines
464 B
Markdown

# ጳውሎስ፣ እርሱን የተቃወመው ሰው ዋጋውን የሚያገኘው በምን መሠረት ነው አለ?
ጳውሎስ፣ እርሱን የተቃወመው ሰው ዋጋውን የሚያገኘው እንደ ሥራው ነው አለ
# በመጀመሪያው መከላከያው ከጳውሎስ ጋር የቆሙት ሰዎች እነማን ናቸው?
በመጀመሪያው መከላከያው ከጳውሎስ ጋር አንድም ሰው አልቆመም