am_tq/2ti/04/01.md

8 lines
343 B
Markdown

# ኢየሱስ ክርስቶስ የማን ፈራጅ ነው?
ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያዋንና የሙታን ፈራጅ ነው
# ጳውሎስ ጢሞቴዎስን አጥብቆ የሚያዘው ምን እንዲያደርግ ነበር?
ጢሞቴዎስ የወንጌልን ቃል እንዲሰብክ ጳውሎስ አጥብቆ አዞታል