am_tq/2ti/04/01.md

343 B

ኢየሱስ ክርስቶስ የማን ፈራጅ ነው?

ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያዋንና የሙታን ፈራጅ ነው

ጳውሎስ ጢሞቴዎስን አጥብቆ የሚያዘው ምን እንዲያደርግ ነበር?

ጢሞቴዎስ የወንጌልን ቃል እንዲሰብክ ጳውሎስ አጥብቆ አዞታል