# ኢየሱስ ክርስቶስ የማን ፈራጅ ነው? ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያዋንና የሙታን ፈራጅ ነው # ጳውሎስ ጢሞቴዎስን አጥብቆ የሚያዘው ምን እንዲያደርግ ነበር? ጢሞቴዎስ የወንጌልን ቃል እንዲሰብክ ጳውሎስ አጥብቆ አዞታል