am_tq/2ki/04/17.md

8 lines
345 B
Markdown

# ሕፃኑ ራሱን የታመመው መቼ ነበር?
አንድ ቀን ሕፃኑ ከዐጫጆች ጋር ወደ ነበረው አባቱ ሲሄድ ራሱን ታመመ፡፡
# እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ የተቀመጠው የት ነበር?
እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ እናቱ ጭን ላይ ነበር የተቀመጠው፡፡