am_tq/2ki/04/17.md

345 B

ሕፃኑ ራሱን የታመመው መቼ ነበር?

አንድ ቀን ሕፃኑ ከዐጫጆች ጋር ወደ ነበረው አባቱ ሲሄድ ራሱን ታመመ፡፡

እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ የተቀመጠው የት ነበር?

እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ እናቱ ጭን ላይ ነበር የተቀመጠው፡፡