# ሕፃኑ ራሱን የታመመው መቼ ነበር? አንድ ቀን ሕፃኑ ከዐጫጆች ጋር ወደ ነበረው አባቱ ሲሄድ ራሱን ታመመ፡፡ # እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ የተቀመጠው የት ነበር? እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ እናቱ ጭን ላይ ነበር የተቀመጠው፡፡