am_tq/2ch/30/13.md

1.1 KiB

በሁለተኛው ወር የቂጣ በዓሉን ለማክበር በኢየሩሳሌም ምን ያህል ሰዎች ተሰባሰቡ?

ብዙ ህዝብ፣ ታላቅ ጉባኤ፣ በኢየሩሳሌም ተሰባሰበ፡፡

እነዚያ የተሰባሰቡት በኢየሩሳሌም ምን አደረጉ?

የጣኦት አምልኮውን መሰዊያ እና እጣን ማጠኛውን አንስተው በቄድሮን ጅረት ጣሉት፡፡ የፋሲካውን በጎች በሁለተኛው ወር በአስራ አራተኛው ቀን አረዱ፡፡

እነዚያ የተሰባሰቡት በኢየሩሳሌም ምን አደረጉ?

የጣኦት አምልኮውን መሰዊያ እና እጣን ማጠኛውን አንስተው በቄድሮን ጅረት ጣሉት፡፡ የፋሲካውን በጎች በሁለተኛው ወር በአስራ አራተኛው ቀን አረዱ፡፡

አፍረው የነበሩ ካህናት እና ሌዋውያን ምን አደረጉ?

ራሳቸውን ቀደሱ፣ ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ የሚቃጠል መስዋዕቶችን አመጡ፡፡