am_tq/2ch/30/13.md

16 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# በሁለተኛው ወር የቂጣ በዓሉን ለማክበር በኢየሩሳሌም ምን ያህል ሰዎች ተሰባሰቡ?
ብዙ ህዝብ፣ ታላቅ ጉባኤ፣ በኢየሩሳሌም ተሰባሰበ፡፡
# እነዚያ የተሰባሰቡት በኢየሩሳሌም ምን አደረጉ?
የጣኦት አምልኮውን መሰዊያ እና እጣን ማጠኛውን አንስተው በቄድሮን ጅረት ጣሉት፡፡ የፋሲካውን በጎች በሁለተኛው ወር በአስራ አራተኛው ቀን አረዱ፡፡
# እነዚያ የተሰባሰቡት በኢየሩሳሌም ምን አደረጉ?
የጣኦት አምልኮውን መሰዊያ እና እጣን ማጠኛውን አንስተው በቄድሮን ጅረት ጣሉት፡፡ የፋሲካውን በጎች በሁለተኛው ወር በአስራ አራተኛው ቀን አረዱ፡፡
# አፍረው የነበሩ ካህናት እና ሌዋውያን ምን አደረጉ?
ራሳቸውን ቀደሱ፣ ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ የሚቃጠል መስዋዕቶችን አመጡ፡፡