# በሁለተኛው ወር የቂጣ በዓሉን ለማክበር በኢየሩሳሌም ምን ያህል ሰዎች ተሰባሰቡ? ብዙ ህዝብ፣ ታላቅ ጉባኤ፣ በኢየሩሳሌም ተሰባሰበ፡፡ # እነዚያ የተሰባሰቡት በኢየሩሳሌም ምን አደረጉ? የጣኦት አምልኮውን መሰዊያ እና እጣን ማጠኛውን አንስተው በቄድሮን ጅረት ጣሉት፡፡ የፋሲካውን በጎች በሁለተኛው ወር በአስራ አራተኛው ቀን አረዱ፡፡ # እነዚያ የተሰባሰቡት በኢየሩሳሌም ምን አደረጉ? የጣኦት አምልኮውን መሰዊያ እና እጣን ማጠኛውን አንስተው በቄድሮን ጅረት ጣሉት፡፡ የፋሲካውን በጎች በሁለተኛው ወር በአስራ አራተኛው ቀን አረዱ፡፡ # አፍረው የነበሩ ካህናት እና ሌዋውያን ምን አደረጉ? ራሳቸውን ቀደሱ፣ ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ የሚቃጠል መስዋዕቶችን አመጡ፡፡