እቅዱን ትክክለኛ ሆኖ አገኙት፡፡
ድንጋጌ መሰረቱ አዋጅም አወጡ፡፡
አዋጁ በመላው እስራኤል ከቤርሳቤህ እስከ ዳን ደረሰ፡፡
አዋጁ፣ የያህዌን ፋሲካ በኢየሩሳሌም ለማክበር ህዝቡ መምጣት አለበት ይላል፡፡