# ይህ እቅድ በንጉሡ እና በመላው ጉባኤ ዘንድ ምን አይነት ሆኖ ተገኘ? እቅዱን ትክክለኛ ሆኖ አገኙት፡፡ # ንጉሡ እና መላው ጉባኤ ምን መሰረቱ ወይም አበጁ? ድንጋጌ መሰረቱ አዋጅም አወጡ፡፡ # አዋጁ እሰከ የት ድረስ ደረሰ? አዋጁ በመላው እስራኤል ከቤርሳቤህ እስከ ዳን ደረሰ፡፡ # አዋጁ ምን ይል ነበር? አዋጁ፣ የያህዌን ፋሲካ በኢየሩሳሌም ለማክበር ህዝቡ መምጣት አለበት ይላል፡፡