am_tq/2ch/30/04.md

16 lines
614 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ይህ እቅድ በንጉሡ እና በመላው ጉባኤ ዘንድ ምን አይነት ሆኖ ተገኘ?
እቅዱን ትክክለኛ ሆኖ አገኙት፡፡
# ንጉሡ እና መላው ጉባኤ ምን መሰረቱ ወይም አበጁ?
ድንጋጌ መሰረቱ አዋጅም አወጡ፡፡
# አዋጁ እሰከ የት ድረስ ደረሰ?
አዋጁ በመላው እስራኤል ከቤርሳቤህ እስከ ዳን ደረሰ፡፡
# አዋጁ ምን ይል ነበር?
አዋጁ፣ የያህዌን ፋሲካ በኢየሩሳሌም ለማክበር ህዝቡ መምጣት አለበት ይላል፡፡