am_tq/1ti/06/06.md

741 B

ጳውሎስ ትልቅ ትርፍ አለው የሚለው ስለ ምንድነው?

ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው እግዚአብሔርን መምሰል ትልቅ ትርፍ እንዳለው ጳውሎስ ይናገራል

ምግብና ልብስ ከኖረን ይበቃናል ማለት የሚኖርብን ለምንድነው?

ወደ ዓለም ምንም ይዘን ስላልመጣንና ምንም ይዘን ስለማንሄድ ኑሮዬ ይበቃኛል ማለት ይኖርብናል

ምግብና ልብስ ከኖረን ይበቃናል ማለት የሚኖርብን ለምንድነው?

ወደ ዓለም ምንም ይዘን ስላልመጣንና ምንም ይዘን ስለማንሄድ ኑሮዬ ይበቃኛል ማለት ይኖርብናል