# ጳውሎስ ትልቅ ትርፍ አለው የሚለው ስለ ምንድነው? ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው እግዚአብሔርን መምሰል ትልቅ ትርፍ እንዳለው ጳውሎስ ይናገራል # ምግብና ልብስ ከኖረን ይበቃናል ማለት የሚኖርብን ለምንድነው? ወደ ዓለም ምንም ይዘን ስላልመጣንና ምንም ይዘን ስለማንሄድ ኑሮዬ ይበቃኛል ማለት ይኖርብናል # ምግብና ልብስ ከኖረን ይበቃናል ማለት የሚኖርብን ለምንድነው? ወደ ዓለም ምንም ይዘን ስላልመጣንና ምንም ይዘን ስለማንሄድ ኑሮዬ ይበቃኛል ማለት ይኖርብናል