am_tq/1ti/06/06.md

12 lines
741 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ጳውሎስ ትልቅ ትርፍ አለው የሚለው ስለ ምንድነው?
ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው እግዚአብሔርን መምሰል ትልቅ ትርፍ እንዳለው ጳውሎስ ይናገራል
# ምግብና ልብስ ከኖረን ይበቃናል ማለት የሚኖርብን ለምንድነው?
ወደ ዓለም ምንም ይዘን ስላልመጣንና ምንም ይዘን ስለማንሄድ ኑሮዬ ይበቃኛል ማለት ይኖርብናል
# ምግብና ልብስ ከኖረን ይበቃናል ማለት የሚኖርብን ለምንድነው?
ወደ ዓለም ምንም ይዘን ስላልመጣንና ምንም ይዘን ስለማንሄድ ኑሮዬ ይበቃኛል ማለት ይኖርብናል