am_tq/1sa/24/08.md

4 lines
270 B
Markdown

# ዳዊት ዋሻውን ከሳኦል በኋላ ለቆ ሲወጣ ለሳኦል ያለውን ክብር ያሳየው እንዴት ነበር?
ዳዊት ሳኦልን፣ ንጉሱ ጌታዬ ብሎ ጠራው፤ ደግሞም ወደ ምድር ተደፍቶ ሰገደለት፡፡