am_tq/1sa/24/08.md

270 B

ዳዊት ዋሻውን ከሳኦል በኋላ ለቆ ሲወጣ ለሳኦል ያለውን ክብር ያሳየው እንዴት ነበር?

ዳዊት ሳኦልን፣ ንጉሱ ጌታዬ ብሎ ጠራው፤ ደግሞም ወደ ምድር ተደፍቶ ሰገደለት፡፡