# ዳዊት ዋሻውን ከሳኦል በኋላ ለቆ ሲወጣ ለሳኦል ያለውን ክብር ያሳየው እንዴት ነበር? ዳዊት ሳኦልን፣ ንጉሱ ጌታዬ ብሎ ጠራው፤ ደግሞም ወደ ምድር ተደፍቶ ሰገደለት፡፡