am_tq/1sa/06/14.md

448 B

የቤትሳሚ ሰዎች ከሩቅ ታቦቱን በሚመለከቱበት ወቅት ምን አያደረጉ ነበር?

በሸለቆው ውስጥ ስንዴአቸውን እያጨዱ ነበር፡፡

የያህዌን ታቦት እና ከእርሱ ጋር የነበረውን ሳጥን ያወረደው ማን ነው?

የያህዌን ታቦት እና ከእርሱ ጋር የነበረውን ሳጥን ያወረደዱት ሌዋውያን ናቸው፡፡