am_tq/1sa/06/14.md

8 lines
448 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የቤትሳሚ ሰዎች ከሩቅ ታቦቱን በሚመለከቱበት ወቅት ምን አያደረጉ ነበር?
በሸለቆው ውስጥ ስንዴአቸውን እያጨዱ ነበር፡፡
# የያህዌን ታቦት እና ከእርሱ ጋር የነበረውን ሳጥን ያወረደው ማን ነው?
የያህዌን ታቦት እና ከእርሱ ጋር የነበረውን ሳጥን ያወረደዱት ሌዋውያን ናቸው፡፡