# የቤትሳሚ ሰዎች ከሩቅ ታቦቱን በሚመለከቱበት ወቅት ምን አያደረጉ ነበር? በሸለቆው ውስጥ ስንዴአቸውን እያጨዱ ነበር፡፡ # የያህዌን ታቦት እና ከእርሱ ጋር የነበረውን ሳጥን ያወረደው ማን ነው? የያህዌን ታቦት እና ከእርሱ ጋር የነበረውን ሳጥን ያወረደዱት ሌዋውያን ናቸው፡፡