am_tq/1ki/21/21.md

4 lines
365 B
Markdown

# ኤልያስ ከእግዚአብሔር አምላክ ለአክዓብ ያስተላለፈው መልዕክት ምን የሚል ነበር?
እስራኤልን ወደ ኃጢአት ስለ መራ በእስራኤል ካሉ ወንድ ልጆች፣ ባሪያዎችና ነጻ ከሆኑት ሁሉ ጋር እርሱም እንደሚጠፋ ኤልያስ ለአክዓብ ነገረው