am_tq/1ki/21/21.md

365 B

ኤልያስ ከእግዚአብሔር አምላክ ለአክዓብ ያስተላለፈው መልዕክት ምን የሚል ነበር?

እስራኤልን ወደ ኃጢአት ስለ መራ በእስራኤል ካሉ ወንድ ልጆች፣ ባሪያዎችና ነጻ ከሆኑት ሁሉ ጋር እርሱም እንደሚጠፋ ኤልያስ ለአክዓብ ነገረው